የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ሙዚቃ ክፍል የባስ ጊታር ተጫዋችና ድምጻዊ ባለሙያው ማስተር ቺፍ ቴዎድሮስ አበበ አረፉ።
ማስተር ቺፍ ቴዎድሮስ አበበ ( 1952 INTAKE) የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ካፈራቸው ምርጥ የሙዚቃ መሣሪያ ተጫዋችና በተለይም የኦሮምኛ ዘፈኖችን የሚጫወቱ መርከበኛ ነበሩ። በዘመነ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በታላቋ ጦር መርከብ ኢትዮጵያ የረጅም ጉዞ ( CRUSING) ጉብኝት ለማድረግ ዓለምን ሲዞሩ የሃገራችንን ባሕል በውተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ሲያስተዋውቁ የነበሩ የባሕር ኃይላችን ከነበሩት WORLD CLASS ሙዚቀኛ ነበሩ። ማስተር ቺፍ ቴዎድሮስ አበበ ባለትዳርና የልጆች አባት ነበሩ።
ለመላው ቤተሰብ ፤ ወዳጅ ዘመዶቻቸውና ለኢትዮጵያ የባሕር ኃይል አባላት እግዚአብሔር አምላካችን መጽናናትን ይስጥልን